የተመድ እና የኔፓድ ትብብር6 ኅዳር 2003ሰኞ፣ ኅዳር 6 2003የተመድ ወኪል መስሪያ ቤቶች ከአፍሪቃ የልማት መርሀ ግብር ኔፓድ ጋ የበለጠ ትብብር ለማድረግ በሚችሉበት ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ የአፍሪቃ አዳራሽ ስብሰባ እየተካሄደ ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግዶክተር አሻ ሮዝ ሚጊሮምስል APማስታወቂያ ከኔፓድ ጋ የሚኖረውን ትብብር ለማጠናከር የሚረዳ አንድ አገናኝ ጽህፈት ቤት እንደሚከፈትም ይህንኑ ስብሰባ የመሚመሩት የተመድ ዋና ጸሀፊ ባን ኪ ሙን ምክትል ዶክተር ኣሻ ሮዝ ሚጊሮ ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ