1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ ወታደሮች የሚያደርሱት በደል

ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2007

ዓለም አቀፉ ድርጅት እንዳስታወቀዉ ቢያንስ ሰወስት ወታደሮች ሕፃናትን አስገድደዉ መድፈራቸዉን የሚጠቁም መረጃ ደርሶታል።ማዕከላዊ አፍሪቃ ፐሊክ የሠፈሩ ወታደሮች ሴቶችንና ሕፃናትን መድፈራቸዉ ከተጋለጠ ወዲሕ የሠራዊቱ የበላይ አዛዥ ባባከር ጌይ ከሥልጣን ተነስተዉ ነበር።

ምስል picture-alliance/AA/Stringer

[No title]

This browser does not support the audio element.

ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ የሠፈረዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራዊት ባልደረቦች ከዚሕ ቀደም ከፈፀሙት በተጨማሪ ሌሎች ሴቶችና ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች መድፈራቸዉ ተጋለጠ።ዓለም አቀፉ ድርጅት እንዳስታወቀዉ ቢያንስ ሰወስት ወታደሮች ሕፃናትን አስገድደዉ መድፈራቸዉን የሚጠቁም መረጃ ደርሶታል።ማዕከላዊ አፍሪቃ ፐሊክ የሠፈሩ ወታደሮች ሴቶችንና ሕፃናትን መድፈራቸዉ ከተጋለጠ ወዲሕ የሠራዊቱ የበላይ አዛዥ ባባከር ጌይ ከሥልጣን ተነስተዉ ነበር።ትናንት የተጋለጠዉ በድል ከዚሕ ቀደም ከታወቀዉ ተጨማሪ ነዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW