1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ የአምአቱ የልማት ግብ እና የዩጋንዳ ጥረት

ቅዳሜ፣ ነሐሴ 22 2002

የዩጋንዳ መንግስት የተመድ ባስቀመጠው የአምዓቱ የልማት ግብ መሰረት በሀገሩ በሚታየው የከፋ ድህነት አንጻር ቁርጠኛ ትግል እንደሚያካሂድ ካስታወቀ አስር ዓመት ሆኖታል።

የድሆችን ቁጥር በግማሽ ለመቀነስምስል AP

በዓለሙ መንግስታት የልማት ግብ መሰረት፡ እአአ እስከ 2015 ዓም ድረስ በዓለም ያሉትን የድሆች እና የሚራቡትን ሰዎች ቁጥር በግማሽ ለመቀነስ ዕቅድ አለ። እርግጥ እስከዚያ ድረስ አምስት ዓመታት ቢኖሩም፡ የዩጋንዳ መንግስት ይህንን ዓላማ በርግጥ በተባለው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ማሟላት መቻሉ አጠራጣሪ ሆኖዋል።

ለይላ ንዲንዳ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW