የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ ተወያየ
ዓርብ፣ ነሐሴ 21 2013
ማስታወቂያ
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ ለስምንተኛ ጊዜ ተወያየ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያን ሁኔታ ልወስን የሚሉ የውጭ ኃይሎች ተቀባይነት አይኖራቸውም ብለዋል። የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ በበኩላቸው በጦርነቱ የሚሣተፉ ኃይላት የተኩስ አቁም እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
ታሪኩ ኃይሉ
እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሠ