የተመድ ጥናታዊ ዘገባ4 የካቲት 2002ሐሙስ፣ የካቲት 4 2002የተመድ በዓለም ዙሪያ ላለፉት 10ዓመታት የታየዉ እድገት ድህነትን መቀነስ እንዳላስቻለ አመለከተ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግድህነት በኮሶቮ ሲገለፅምስል DWማስታወቂያ በሃብታምና በድሃዉ የኅብረተሰብ ክፍል መካከል ያለዉ ክፍተት መስፋቱንም ጠቁሟል። ድርጅቱ ይህን ያስታወቀዉ በዓለማችን ያለዉን ድህነትና የርሃብ ሁኔታ የሚመለከተዉን ጥናታዊ ዘገባ ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ወቅት ነዉ። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ