1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተ.መ የሰብአዊ ዕርዳታ አስተባባሪ ዘገባ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 3 2004

በእንግሊዘኛ አጽህሮቱ OCHA በመባል የሚታወቀዉ የተ.መ የሰብአዊ ዕርዳታ አስተባባሪ መስሪያ ቤት የተፈናቀለ ህዝብን ጉዳይ በተመለከተ ዘገባዉን ይፋ አድርጎአል።

ለሶማልያ ህጻናት አልሚ ምግብና ቪታሚንምስል picture-alliance/dpa

የመንግስታቱ ድርጅት የምስራቅ አፍሪቃ ቢሮ እንደሚያሳየዉ በምስራቅ አፍሪቃ በሚገኙ አገሮች ባለፈዉ ስድስት ወር ብቻ ከ5 ቢሊዮን የሚበልጥ ህዝብ ከቤት ንብረቱ  ተፈናቅሎዋል፣ ከአገሩም ተሰዶዋል። አዜብ ታደሰ ኬንያ የሚገኘዉን የተ.መ የሰብአዊ ዕርዳታ ድርጅት የምስራቅ አፍሪቃ ቢሮ ምክትል ተጠሪ Gabriella Waaijman ን አነጋግራ ዘገባ አጥናቅራለች።  
 

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW