የተረሳው የላምፔዱዛ የስደተኞች መጠለያ
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 24 2004ማስታወቂያ
ደሴቲቱ ከቱኒዝያው አብዮት እና ከሊቢያው ጦርነት በኋላ የበርካታ ስደተኞች መጉሪፊያ ነበረች ። በአረቡ ዓለም ህዝባዊ ንቅናቄና በጦርነት ምክንያት መኖሪያቸውን ለቀው በአሰቃቂየጀልባ ጉዞ እዚህች ደሴት የደረሱ ስደተኞች የሚገጥማቸው ችግር የቀደመውንም ሆነ የአሁኑን የኢጣልያ መንግሥት እያስወቀሰ ነው ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን የኢጣልያ መንግሥት ትኩረት የነፈገውን የላምፔዱዛ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ሁኔታ ይመለከታል ።
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ