1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተራቀቀው የሳውዲ አረቢያ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርስቲ

ማክሰኞ፣ መስከረም 19 2002

ሳውዲ አረቢያ ውስጥ አንድ በዓይነቱ የተለየ የተራቀቀ የሳይንስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ተመርቋል ።

ምስል AP

በሀገሪቱ ንጉስ አብዱላ የተሰየመው ይኽው ዩኒቨርስቲ ከተለያዩ ሐገራት የተውጣጡ 70 ፕሮፌሰሮች ያሉት ሲሆን ከ 61 አገራት የመጡ 800 የውጭ ሀገር ተማሪዎችንም ተቀብሏል ። ከዩኒቨርስቲው ዋነኛ ዓላማዎች አንድ የሳውዲ አረቢያ ሳይንቲስቶችን ማፍራት ቢሆንም አሁን የመማር ዕድሉን ያገኙት የሳውዲ አረቢያ ዜጎች ግን አስራ አምስት በመቶው ብቻ ናቸው ። ዩኒቨርስቲው ከሌሌች የሳውዲ አረቢያ ዩኒቨርስቲዎች በተለየ ሴቶችና ወንዶች በአንድ ላይ የሚማሩበት በመሆኑም ይለያል ። ነብዩ ሲራክ ከጀዳ ዝርዝሩን ልኮልናል

ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW