የተሳካው የቺሌው ህይወት የማዳን ዕርምጃ4 ጥቅምት 2003ሐሙስ፣ ጥቅምት 4 2003ለ 69 ቀናት በማዕድን ማውጫ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብረው የቆዩትን 33 የቺሊ የማዕድን ሠራተኞች የማውጣቱ ስራ ያለ አንዳች እንከን ተጠናቋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያየማዕድን ሰራተኞቹን ተራ በተራ በሚሳኤል መሰል ቱቦ ወደ መሬት የማውጣት የረቀቀ ተግባር በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን አስደምሟል ። የልብ አንጠልጣዩ ሂደት ውጤት ቺሊያውያንን እጅግ አስፈንድቋል ። ፕሬዝዳንታቸውን አኩርቷል ። ከማዕድን ሰራተኞቹ አብዛኛዎቹ በጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ታውቋል ። ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ