የተቃዋሚ ፓርቲዎች አራት አመራር አባላት መያዝ2 ሐምሌ 2006ረቡዕ፣ ሐምሌ 2 2006በሀገር ዉስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ፣ የሰማያዊ ፓርቲ፤ እንዲሁም የዓረና ትግራይ ፓርቲ አመራር አባላት መያዛቸዉ ተነገረ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance / landovማስታወቂያ ከተጠቀሱት ፓርቲዎች በጠቅላላ 4 ከፍተኛ የአመራር አባላት ትናንት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ዘጋቢአችን ከአዲስ አበባ የላከልን ዜና ያስረዳል። ከያሉበት ተለቅመው የተወሰዱት የአመራር አባላቱ፤ በጠበቆቻቸውና በቤተሰቦቻቸው እንዳልተጎበኙ፤ ፍርድ ቤትም እንዳልቀረቡ፤ ፓርቲዎቹ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ