ሰላማዊ ሰልፎች እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት፤2 ነሐሴ 2008ሰኞ፣ ነሐሴ 2 2008መንግሥት በአማራ እና በኦሮሚያ የተደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችን ለመበተን የወሰደዉ ርምጃ ተገቢነት የለዉም ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ የሆነዉ መድረክ እና ሰማያዊ ፓርቲ ገለጹ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. በተለያዩ አካባቢዎች ለተደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች ምላሹ በጠብመንጃ አፈሙዝ በመሆኑ ትርምሱ መባባሱንም ጠቁመዋል። ፓርቲዎቹ ለዶቼ ቬለ ሰልፉ የተጠራቀመ የሕዝብ ብሶት የወለደዉ መሆኑንም አመልክተዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል፤ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ