1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃውሞ ሰልፍ በአፋር ክልል

ሰኞ፣ ጥር 14 2004

አውሮጳውያን ቱሪስቶች በአፋር መገደላቸውንና መታገታቸውን ያካባቢው ነዋሪዎች አውግዘዋል።

አርትአሌምስል picture-alliance/dpa



በአፋር ክልል የኩንባ ወረዳ ነዋሪዎች በአርትአሌ ታግተው የተወሰዱ ሁለት ኢትዮጵያውያን እና ሁለት ጀርመናውያን በአስቸኳይ እንዲፈቱ በሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ጠይቀዋል። ሰልፈኞቹ በንጹሃን ሀገር ጎብኚዎች ላይ የተፈፀመውን የጥቃት ርምጃ በመኮነን አስፈላጊው ርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል። ተመሳሳይ ሰልፎች በመጋሌ፣ አርፒቲ እና በሌሎች የአፋር ክልል ወረዳዎች ተካሂደዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተከሌ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW