የተባበረችው ብሪታንያ ነፃ ፓርቲ፣«ዩ ኬ አይ ፒ» መጠናከር
ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2006ማስታወቂያ
ያሸናፊነቱን ቦታ መቀናጀቱ ትልቆቹን የሀገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስደንግጦዋል። በብሪታንያ ምክር ቤት አንድም መንበር የሌለው ይኸው ፓርቲ የውጭ ዜጎች በብዛት ወደ ሀገሩ የሚገቡበትን፣በሀገሩ የተስፋፋውን የስራ አጥነት፣ የጤና ጥበቃ አውታር መበላሸትን ከመቃወሙ ጎን ፣ ከፍተኛ የአባልነት መዋጮ ለአውሮጳ ህብረት የምትከፍለው ሀገሩ ከህብረቱ ተመጣጣኝ ጥቅም አታገኝም ሲል በምርጫ ዘመቻ ወቅት ያሰማው ቅስቀሳ ብዙ የመራጭ ድምፅ እንዳስገኘለት ታዛቢዎች ገልጸዋል።
ድልነሳ ጌታነህ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ