1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ውዝግቦችኢትዮጵያ

የተመ የሕጻናት መርጃ ድርጅት በትግራይ ለሕጻናትና ቤተሰቦቻቸው ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ

02:34

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ የካቲት 26 2016

ባለፈው ሣምንት ትግራይን የጎበኙት የተባበሩት መንግሥታት ሕጻናት አድን ድርጅት (UNICEF) ምክትል ዳይሬክተር ቴድ ቻይባን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የከፋ ሰብአዊ ቀውስን ለማስቀረት ለሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸው የሚቀርበውን ርዳታ እንዲያሳድግ ጥሪ አቅርበዋል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW