የተወካዮች ምክር ቤት ዉይይት4 መጋቢት 2004ማክሰኞ፣ መጋቢት 4 2004ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የአገሪቱን የመገናኛና መጓጓዣ የሰባት ወራት የሥራ ሂደትና አፈፃፀም ዘገባ ቀረበ። በዘገባዉ ለመስራትና ለማደስ ከታቀደዉ ከ10ሺ ኪሎሜትር በላይ መንገድ መሠራቱ ሲገለፅ እቅዱን ለማሳካት ጥረቱም መቀጠሉ ተገልጿል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DWማስታወቂያ ምክር ቤቱ ከግማሽ ዓመት የወር እረፍት በኋላ ባካሄደዉ 18ኛ መደበኛ ስብሰባዉ በኢትዮጵያ የሚታዩ የመጓጓዣ ችግሮችን በማንሳትም ተወያይቷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ