1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተጠናቀቀው የዓለም የንግድ ድርጅት ጉባኤ

ሰኞ፣ ሐምሌ 26 1996

በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ሲካሄድ የሰነበተው የዓለም የንግድ ድርጅት ጉባኤ በአባል ሃገራት መካከል ያለመግባባት ልዩነት ፈጥሮ በቆዩ ጉዳዮች ላይ በመስማማት ትናንት ተጠናቀቀ ። በስምምነቱ መሰረት ለግብርና የኤኮኖሚ ዘርፍ ድጎማ ሲሰጡ እና እንዲሰጥ ግፊት ሲያደርጉ የነበሩ በእንዱስትሪ የበለፀጉ ሃገራት ልገሳውን ለማቆም እና ግዴታውንም ለመቀነስ ተስማምተዋል ። የዓለም የንግድ ድርጅት ትናንት ከስምምነት የደረሰበት ውሳኔ በበርካታ ሃገራት ዘንድ እየተሞገሰ ነ

ው ። በሌላ በኩል የስምምነቱ ተፈጻሚነት ውል አልተበጀለትም የሚሉ ወገኖች አሉ ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW