የተፈናቃዮች ችግር
ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2010ማስታወቂያ
ከአማራ መስተዳድር ተፈናቅለዉ ትግራይ መስተዳድር ሁመራ ሠፍረዉ የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ሱዳን ሊሰደዱ ሲሞክሩ ተያዙ።ተፈናቃዮቹ በስልክ እንዳስታወቁት ወደ ሱዳን ለመሰደድ የወሰኑት የሰፈሩበትም ሆነ የተፈናቀሉበት አካባቢ ባለሥልጣናት እርዳታ እና ድጋፍ ሥለነፈጓቸዉ ነዉ።ወደ ሱዳን ሊሻገሩ ሲሞክሩ የተያዙት ተፈናቃዮች ከ240 ይበልጣሉ።የተፈናቀሉበት ምክንያት ግን በዉል አልተገለጠም።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ