የተፈጥሮ መቅሰፍትና ሳይንቲስቶች26 ነሐሴ 2002ረቡዕ፣ ነሐሴ 26 2002ከፓኪስታን እስከ ሩሲያ፥ ከቻይና እስከ ፔሩ አለምን የነወጠዉ የዉሐ ሙላት፥ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ ርዕደ-ምድር፥ ቃጠሎና ወበቅ አለም እስካሁን ካየቻቸዉ ተመሳሳይ መቅስፍቶች ሁሉ እጅግ ከባዶቹ፥ በተደጋጋሚና ባጭር ጊዜ የተደረሱ ናቸዉ።የአየር ንብረትና የተፈጥሮ ይዞታ ጠበብትም የአደጋዎቹን ክብደት እንጂ ትክክለኛ ምክንያታቸዉን እስካሁን ማወቅ አልቻሉም። ፎልከር ምራዜክ፤ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፤ ነጋሽ መሐመድ ሸዋዬ ለገሠ