የተፋሰስ ልማት ሥራ በድሬዳዋ አስተዳደር16 መጋቢት 2007ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2007በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፉት አራት ዓመታት የተካሄደ የተፋሰስ ልማት ሥራ የክልሉን የበረኃማነት ሽፋን እና የጎርፍ ስጋትን በጉልህ እንደቀነሰ፣ እንዲሁም፣ የመኖ እጥረትን እንዳስወገደ የግብርና፣ የውኃ ፣ የማዕድን እና የኤኔርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ገለጹ። ከዚህ በተጨማሪም ለወጣቱ የስራ ዕድል መፍጠሩን ነው ኃላፊው አክለው ያስረዱት።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ