የታምራት ሞላና የዶ/ር ዮናስ አድማሱ ኅልፈት4 የካቲት 2005ሰኞ፣ የካቲት 4 2005የታዋቂው ድምጻዊ (አርቲስት) ታምራት ሞላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቹና የጥበብ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተፈፅሟል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Christof Stache/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ ታዋቂው ድምፃዊ ፣አርቲስት ታምራት ሞላ ከዚህ አለም በሞት ተለይቶ የቀብሩ ስነ ስርዓት ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቹና የጥበብ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተፈፅሟል ። የታላቁ የሥነ ጽሑፍ ሰው የዶክተር ዮናስ አድማሱ የቀብር ሥነ ሥርዓትም ከሰሞኑ ተፈፅሟል ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ