1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታሪክ ስርዓተ ትምህርት ዐውደ ጥናት

ዓርብ፣ የካቲት 13 2012

በዩኒቨርሲቲዎች ሊሰጥ የታሰበው አዲሱ የታሪክ ትምህርት በራሱ እና በሀገሩ የሚተማመን ትውልድ ለመቅረጽ ይጠቅማል ሲሉ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ከፍተኛ ተቋማት ሚንሥትር ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደ ማሪያም ገለጹ።

Äthiopien Hirut Woldemariam
ምስል DW/Y. G. Egziabher

ትችት መሰንዘሩ እንደጠቀማቸውም ተናግረዋል

This browser does not support the audio element.

በዩኒቨርሲቲዎች ሊሰጥ የታሰበው አዲሱ የታሪክ ትምህርት በራሱ እና በሀገሩ የሚተማመን ትውልድ ለመቅረጽ ይጠቅማል ሲሉ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ከፍተኛ ተቋማት ሚንሥትር ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደ ማሪያም ገለጹ። የኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ቀንድ ታሪክን ለማስተማሪያነት በተሰናዳው ስርዓተ ትምህርት ላይ ባተኮረው አውደ ጥናት ለግምገማ የተገኙት ሚንሥትሯ ስርዓተ ትምህርቱ በከፍተኛ ትችት ማለፉ ጠቃሚ መኾኑን ተናግረዋል። በአውድ ጥናቱi ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ የታሪክ ምሑራን እና ተመራማሪዎች ተሳትፈውበታል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባውን ልኮልናል። 
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW