1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታሪክ አሻራ ለወደፊት ትዉስታ

ሐሙስ፣ መስከረም 8 2007

በዓለማችን «ግሎባላይዜሽን» ወይም አፅናፋዊዉን ትስስርን ተከትሎ በተለይ በአፍሪቃ ሀገራት ከተሞች የሚደረገዉ ፈጣን የግንባታ ሥራ ታሪካዊ ቅርሶችን እያወደመ መሆኑ አሳሰቢነቱን እያጎላ መጥቶአል።

ጉባኤዉ በከተማ ግንባታ ሰበብ እየጠፉ እና እየተረሱ ያሉ ታሪካዊ ቅርሶችና ባህላዊ አካብያዊ ማኅበረሰቡ የገነባቸዉ ኃሳባዊ ቦታዎችን እንዴት መጠበቅ ይቻላል፤ በሚለዉ ርዕስ ላይ ተወያይቶአል። „ፊቸር ሜሞሪስ“ «የወደፊት ትዉስታዎች» በተሰኘ መጠርያ የተሰጠዉ አዲስ አበባ ላይ የተዘጋጀዉ ስብሰባ በጀርመኑ የዉጭ ግንኙነት ተቋም እና በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ፤ አለ የሥነ - ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት የተዘጋጀና የታሪክ ምሁራን፤ የምህንድስና ሰራተኞች፤ የሥነ-ጥበብ ባለሞያዎች እንዲሁም በተለያየ የሞያ ዘርፍ የሚሰሩ ዓለማቀፍ እንግዶችን ያሳተፈ ነበር።

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW