የታሰሩት የዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍትና ጋዜጠኞች ጉዳይ20 ሚያዝያ 2006ሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2006በሳምንቱ ማለቂያ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች ስድስት የድረ ገጽ ጸሐፍትና ሶስት ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸዉን የዜና አዉታሮች ጭምር እየገለፁ ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ ጸሐፍቱ ስለተያዙበት ጉዳይ መንግስት ምን ያላል? የመንግስት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸዉ ረዳን ወደስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ ጠይቄያቸዉ ነበር። የታሠሩት የድረገጽ ጸሐፍትና ጋዜጠኞች በሶስት መዝገብ መከሰሳቸዉን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር በአጭሩ እንደሚከተለዉ ገልጾልናል። ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ