የታክሲ ረዳት ህይወት3 ጥር 2005ዓርብ፣ ጥር 3 2005የአንድ ታክሲ አሽከርካሪ ረዳት ህይወት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይመስላል?ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ መቼም ሁላችንም በታክሲ ተሳፍረን ከአንድ ወደ ሌላ ቦታ ተጉዘናል። በብዛት ታክሲ ስንሳፈር ወጣት ወንዶች የታክሲ አሽከርካሪ ረዳቶች ያጋጥሙናል። ከነሱ ጋ ሒሳብ ከመለዋወጥ ውጪ ህይወታቸው ምን እንደሚመስል ለአፍታ አስበነው ይሆን? በዚሁ ስራ የተሰማሩ ሶስት ወጣቶች ስለስራቸው እና ኑሮዋቸው አጫውተውናል። ልደት አበበ አርያም ተክሌ