የታይላንድ ውዝግብ መባባስ11 ግንቦት 2002ረቡዕ፣ ግንቦት 11 2002የታይላንድ መንግስት ወታደሮች ወደ ሶስት ሺህ የሚጠጉ የመንግስቱ ተቃዋሚዎች በመዲናይቱ ባንኮክ ካለፈው ሳምንት ወዲህ ይዘውት የነበረውን አካባቢ ማስለቀቅ ጀመሩ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያከስልጣን የተወገዱት የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ታክሲን ሺናዋት ደጋፊዎች የሆኑት ተቃዋሚዎች በሸምበቆና በመኪና ጎማዎች ያጠሩትን ከተራም ወታደሮቹ በታንኮች አፈራርሰዋል። በዚሁ ከባድ የተኩስ ልውውጥ በታከለበት የወታደሮቹ ርምጃ ወቅት ቢያንስ አራት ሰዎች ተገድለዋል። አርያም ተክሌነጋሽ መሀመድ