1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታጣቂዎች ጥቃት በመተከልና በወለጋ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 7 2013

በዞኑ በተለይ ቡለን ወረዳ ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭትና ጥቃት በትንሽ ግምት 14 ሰዎች ተገድለዋል።በኦሮሚያ ክልል  ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳም ከትናት በስቲያ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ የሰው ህይወት ማለፉን እና በንብረት ላይም ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል

Äthiopien Benishangul Region, Stadt  Metekel
ምስል Negassa Dessakegen/DW

በመተከል ዞን ጋብ ያለዉ ግጭት አገረሸ

This browser does not support the audio element.

በበኒሻጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ባለፉት ጥቂት ወራት ጋብ ብሎ የነበረዉ የጎሳ ግጭትና ጥቃት ሰሞኑን ማገርሸቱን የአካባቢዉ ነዋሪዎች እየተናገሩ ነዉ።በዞኑ በተለይ ቡለን ወረዳ ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭትና ጥቃት በትንሽ ግምት 14 ሰዎች ተገድለዋል።በኦሮሚያ ክልል  ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳም ከትናት በስቲያ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ የሰው ህይወት ማለፉን እና በንብረት ላይም ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሰሞኑን በሁለቱ ወረዳዎች በደረሰ ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር  ከ20 በልጧል፡፡

ነጋሳ ደሳለኝ 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW