1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትንሳዔ ገበያ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 14 2003

አውዳመት ሲመጣ የገበያ ግርግር የበዓሉ አንዱ ለየት ያለ ገጽታ ሆኖ ይታያል። የዘንድሮ አውዳመት ገበያ በኑሮ ውድነት የተነሳ የተቀዛቀዘ ነው ይላሉ ሽማቾች።

የትንሳዔ ገበያ

የአውዳመት ገበያ በእርግጥ የተለየ ነው። ዘንድሮ እየናረ የመጣው የሽቀጦች ዋጋ የአውዳመቱን ስሜት መጉዳቱ አልቀረም። ዋጋዎች ከማሻቀባቸውም በላይ ከገበያ እስከመጥፋት የደረሱ ምርቶች በተመለከተ ነዋሪው ሁኔታውን በምሬት ይገልጸዋል። ታደሰ እንግዳው የአዲስ አበባ ሰሞንኛን የአውዳመት ገበያ ቃኝቶት የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።

ታደሰ እንግዳው

መሳይ ማሞ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW