1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የትግራይና የአማራ መሪዎች መግለጫ

ረቡዕ፣ ጥር 8 2011

የአማራ ርዕሠ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸዉና የትግራይ ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ትናንት የሐይማኖት አባቶችና የሐገር ሽማግሌዎች በተገኙበት በሰጡት መግለጫ ግን ለጠብ የሚጋብዝ ልዩነት እንደሌላቸዉ አስታዉቀዋል።

Ethiopian religious leaders met with the head of Tigray regional government Dr. Debretsion Gebremichael
ምስል፦ DW/M. Haileselassie

(Beri.Mekele) Tigray& Amhara leaders meeting - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

የአማራና የትግራይ መስተዳድሮች መሪዎች ትናንት በጋራ የሰጡት መግለጫ በሁለቱ መስተዳድሮች መካከል እየተካረረ የመጣዉን አለመግባባት ለማርገብ ይረዳል የሚል አስተያየት እየተሰነዘረ ነዉ።የሁለቱ መስተዳድሮች ፖለቲከኞች የገጠሙት እሰጥ አገባ ሁለቱን ተጎራባች ሕዝብ ከግጭት ይዶለዋል የሚል ሥጋት አሳድሯል።የአማራ ርዕሠ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸዉና የትግራይ ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ትናንት የሐይማኖት አባቶችና የሐገር ሽማግሌዎች በተገኙበት በሰጡት መግለጫ ግን ለጠብ የሚጋብዝ ልዩነት እንደሌላቸዉ አስታዉቀዋል።የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት መግለጫዉ ከልብ ከሆነ ሥጋቱ ይወገዳል።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም አልደየስ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW