1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲ የሽግግር መንግሥት ምሥረታ ጥቃቄ

ማክሰኞ፣ ጥር 10 2014

በትግራይ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ሁለት በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ። በትግራይ የሚንቀሳቀሱት ሳልሳይ ወያነ ትግራይ እና የትግራይ ነፃነት ፓርቲ የተሰኙ እነዚህ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ህወሓት በስልጣን እንዲቀጥል የሚያስችል የሕግ አግባብ የለም ባይ ናቸዉ።

Äthiopien Logo der Opppositionspartei OTF

ህወሓት በስልጣን እንዲቀጥል የሚያስችል የሕግ አግባብ የለም

This browser does not support the audio element.

በትግራይ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ሁለት በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ። በትግራይ የሚንቀሳቀሱት ሳልሳይ ወያነ ትግራይ እና የትግራይ ነፃነት ፓርቲ የተሰኙ እነዚህ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ህወሓት በስልጣን እንዲቀጥል የሚያስችል የሕግ አግባብ የለም ባይ ናቸዉ። የመቀሌዉ ወኪላችን  ሚሊዮን ኃይለሥላሴ

 የሁለቱን የትግራይ የተቃዋሚ ፓርቲ መግለጫ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል።

ሚሊዮን ኃይለሥላሴ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW