ፖለቲካአፍሪቃየትግራይ ተፈናቃዮች ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ02:50This browser does not support the video element.ፖለቲካአፍሪቃ5 ጥር 2017ሰኞ፣ ጥር 5 2017ፅላል በተባለ ሲቪክ ማሕበር አዘጋጅነት ዛሬ የተጀመረው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ የመቀሌ ከተማ ዋና ዋና መንገዶችን በመዝጋት ጭምር ለቀጣዮቹ ሶስት ቀናት እንደሚቀጥል ተገልጿል። ሰልፈኞቹ በዚህ እርምጃቸው የመንግስት እና ሌሎች የሚመለከታቸውን አካላት ትኩረት እንዲያገኙ እንዲሁም ወደቀዬአቸው የሚመለሱበት ሁኔታ እንፈጠር ይጠብቃሉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ