1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የትግራይ ተፈናቃዮች

ዓርብ፣ ግንቦት 5 2014

ከምዕራብ ትግራይና ከኤርትራ ጋር ከሚዋሰኑ አካባቢዎች ተፈናቅለው መቀሌ መጠለያ ጣቢያ የሰፈሩ ነዋሪዎች እንደሚሉት ዕርዳታና ድጋፍ ካገኙ አራት ወራት አልፏቸዋል

Äthiopien | IDP-Zentrum in Mekelle | Region Tigray
ምስል፦ Million Hailessilasie/DW

ተፈናቃዮቹ ሰለም ሰፍኖ ወደየቀያቸዉ መመለስ ይሻሉ

This browser does not support the audio element.

ትግራይ ዉስጥ የተደረገዉ ጦርነት ከቤት ንብረታቸዉ ያፈናቀላቸዉ ዜጎች ለረሀብ እና ለከፋ ማሕበራዊ ቀዉስ መጋለጣቸዉ ተነገረ። ከምዕራብ ትግራይና ከኤርትራ ጋር ከሚዋሰኑ አካባቢዎች ተፈናቅለው መቀሌ መጠለያ ጣቢያ የሰፈሩ ነዋሪዎች እንደሚሉት ዕርዳታና ድጋፍ ካገኙ አራት ወራት አልፏቸዋል።የትግራይ ክልላዊ መንግስት እንደሚለዉ ለትግራይ ሕዝብ ርዳታ ባለመድረሱ ተፈናቃዮችን ጨምሮ ከ6.3 ሚልዮን የሚበልጥ ሕዝብ ለችግር ተጋልጧል።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW