1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር የአዲስ  ዓመት መግለጫ

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 6 2011

የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፦ 2011 ዓመተ ምህረት በተስፋና ስጋት ላይ ተኹኖ የታለፈ ዓመት ነበር ሲሉ ተናገሩ፡፡ በተጠናቀቀው ዓመት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ኃይላት ትግራይ ላይ ጫና ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል ሲሉ ገልፀዋል፡፡

Äthiopien Debretsion Gebremichael, Chairman Tigray People's Liberation Front
ምስል DW/M. Haileselassie

የዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ንግግር

This browser does not support the audio element.

የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፦ 2011 ዓመተ ምህረት በተስፋና ስጋት ላይ ተኹኖ የታለፈ ዓመት ነበር ሲሉ ተናገሩ፡፡ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር በሰጡት መግለጫ በተጠናቀቀው ዓመት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ኃይላት ትግራይ ላይ ጫና ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል ሲሉ ገልፀዋል፡፡ በአዲሱ ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ምርጫ በተያዘለት ግዜ እንዲፈፀምም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝር ዘገባውን ልኮልናል።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
እሸቴ በቀለ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW