የትግራይ የሲቪል ማኅበራት ያወጡት መግለጫ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 7 2014
ማስታወቂያ
በትግራይ ለወራት ቀጥሎ ባለው የተለያዩ አገልግሎቶች መቋረጥ፣ የርዳታ አቅርቦት ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች የዜጎች ሕይወት «በከፍተኛ ደረጃ» ለአደጋ እየተጋለጠ መሆኑ በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ከ60 በላይ ሲቪል ማኅበራት በጋራ ባወጡት መግለጫ ዐስታወቁ። በትግራይ ያለው ሁኔታ ዓለምአቀፉ ማሕበረሰብ በቂ ትኩረት ሰጥቶ ተግባራዊ ርምጃ አልወሰደም ሲሉም ሲቪክ ማኅበራቱ ወቅሰዋል። የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለሥላሴ ዘገባው አጠናቅሮ ልኮልናል።
ሚሊዮን ኃይለሥላሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ