1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትግራይ ደሞዝተኞች ችግር

ዓርብ፣ ጥር 20 2014

 የፌደራል መንግስት ሰራተኞች፣ ጡረተኞች እና የክልሉ አስተዳር ሰራተኞች ላለፉት 8 ወራት  ደሞዝ ባለማግኘታቸው ለከፋ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር መጋለጣቸውን ገለፁ

Äthiopien | Norden | Rebellen Tigray
ምስል S.Getu/DW

ሠራተኞችና ጡረተኞች ለመጨረሻ ጊዜ ደሞዝ ያገኙት ግንቦት 2013 ነዉ

This browser does not support the audio element.

ትግራይ ክልል የሚኖሩ  የፌደራል መንግስት ሰራተኞች፣ ጡረተኞች እና የክልሉ አስተዳር ሰራተኞች ላለፉት 8 ወራት  ደሞዝ ባለማግኘታቸው ለከፋ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር መጋለጣቸውን ገለፁ። ቁጥራቸው ከ2 መቶ 20 ሺህ የሚልቀው የመንግስት ሰራተኞች እና ጡረተኞች ለመጨረሻ ጊዜ ደሞዝ ያገኙት ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ነበር። 

ሚሊዮን ኃይለስላሴ 

እሸቴ በቀለ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW