የትግራይ ዲያስፖራ ፌስቲቫል
ረቡዕ፣ ነሐሴ 1 2011ማስታወቂያ
ከሐምሌ 24 ቀን 2011ዓ,ም ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው፤ የወጣቶች እና ሴቶች ምሁራን እንዲሁም ባለሀብቶች ውይይት ያካሄዱበት መድረክ ትናንት ነው የተጠናቀቀው። የስፖርት እና ባሕላዊ ዝግጅቶች በቀረቡበት ሁለተኛው የትግራዊ ዲያስፖራ ፌስቲቫል ተሳታፊዎች «የትግራይ ልማት እና ደህንነት» ላይ ትኩረት አድርገው መወያየታቸውን ከመቀሌ ዘጋቢያችን ሚሊየን ኃይል ሥላሴ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ሚሊየን ኃይል ሥላሴ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ