ፖለቲካዓለም አቀፍየትግራይ ጦርነ፣ የአቶ ያሬድ አስተያየት14 ኅዳር 2013ሰኞ፣ ኅዳር 14 2013የታሪክ አዋቂዎች «የኢትዮጵያ ታሪክ የጦርነት ታሪክ ነዉ» ይላሉ።በዘመናዊቱ ኢትዮጵያ ከተመሠረቱ የፖለቲካ ፓርቲ አብዛኞቹ አንድም የነፍጥ ዉጊያ፣ አብዮትን፣ ሁለትም የብሔር ነፃነትና ሐገር የመሆን መብትን የሚያቀነቅኑ ናቸዉ።እንደ ሕወሓት ግን ለጦርነት ተወልዶ፣ በጦርነት አድጎ፣በጦርነት ለስልጣን የበቃ፣ጦረኞች ያፈራ ድርጅት ማግኘት ሲበዛ ከባድ ነዉማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል፦ Government Communication Affairs Office/Kewot Woredaማስታወቂያ«ከሕወሓት የባሳ አክራሪ እንዳይመጣ ጥንቃቄ፣ ማለሳለስና ማግባባት አስፈላጊ ነዉ» This browser does not support the audio element.አቶ ያሬድ ጥበቡ የቀድሞ የኢሕአፓ አባል፣ የኢሕድን መሥራች፣ ኢሕድንን ከሕወሓት ጋር ያወዳጀዉ ቡድን አባልም ነበሩ።ከብዙ ዓመታት በፊት የጫካዉን ፖለቲካ ለቀዉ ፖለቲካን ይተነትናሉ።