የቻይና ጠ/ሚኒስትር ጉብኝት መጠናቀቅ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 29 2006ማስታወቂያ
ትናንት ማምሻዉን ወደሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት ለተመሳሳይ ተግባር ከቦሌ አዉሮፕላን ማረፊያ ተሸንተዋል። በሦስት ቀናት ጉብኝታቸዉ አብረዋቸዉ ከተዘዋወሩት መካከል በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የቻይናዉ ጠቅላይ ሚኒስትር የገንዘብ ድጋፍና ከወለድ ነፃ ብድር ከመስጠታቸዉ በተጨማሪ በቻይናና በኢትዮጵያ መካከል ከአስር በላይ ስምምነቶችን መፈራረማቸዉን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ቃል አቀባዩን በማነጋገር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ