የቼ ጉቬራ 50ኛ የሙት ዓመት
ሐሙስ፣ መስከረም 25 2010ማስታወቂያ
ቼ የመረጠውን መንገድ የመረጡ የትግል ሥልቱን የተከተሉ
"ፋ ኖ ተሰማራ
ፋ ኖ ተሰማራ
እንደ ሆ ቺ ሚኒ እንደ ቼ ጉቬራ"
ሲሉ ይዘምሩለት ነበር። የዛሬን አያድርገው እና። ቼ ሲሞት የኩባ አብዮት ጀግና እና ምልክት ሆኖ ነበር። የእምቢ ባይነት እና ነፃነትን የመሻት ምልክት ተደርጎም ይቆጠራል። ቼ ግን የሚወቀስባቸው፤ የሚኮነንባቸው ጨለምተኛ ታሪኮችም አሉት። ዘመን ሲያልፍ የትጥቅ ትግል አዋጪነት ቢያጠራጥርም ቼ ግን ጨርሶ አልተዘነጋም።
ይልማ ኃይለሚካኤል
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ