የኅትመት ዋጋ መናርና የነጻው ፕረስ አሳታሚዎች የጋራ መግለጫ፣
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2003ማስታወቂያ
አሳታሚዎች፤ በተደጋጋሚ ተገናኝተው ስምምነት በደረሱበት ሐሳብ መሠረት፣ የገንዘብ አቋማቸው ደካማ በመሆኑ፤ አደጋ የተደቀነበት የኢትዮጵያ ነጻ ፕረስ አማራጭ መረጃ ለህዝብ የማዳረስ፤ ህዝቡም አማራጭ መረጃ የማግኘት መብቱ አደጋ ላይ እንደወቀቀ አትተዋል። የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት በበኩሉ፤ ላሳታሚዎች፣ ዝርዝር ምላሽ መስጠቱን በመግለጽ፣ የኅትመት ጭማሪ መናርን በተመለከተ ተጨማሪ መግለጫ ለመስጠት እንደማይችል፤ ዛሬ ለ DW ገልጾአል።
ታደሰ እንግዳው
ተክሌ የኋላ