የነበቀለ ገርባና የዳንኤል ሺበሺ ችሎት
ሰኞ፣ ግንቦት 7 2009ማስታወቂያ
ችሎቱ የነ ዳንኤል ሺበሺና አብርሃ ደስታ ጉዳይን ለማየት የያዘዉን ቀጠሮ አብርሃ ደስታ ባለመቅረቡና ሁለቱም የቀረበባቸዉን ክስ አይተዉ እንዲከላከሉ አይተዉ እንዲከላከሉ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዝዋል። አብርሃ ደስታ ለዶቼ ቬለ በስልክ በሰጠዉ መግለጫ ስለቀጠሮዉ የማዉቀዉ ነገር የለም ብሎአል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ