በአዲስ አበባ በአደባባይ የተለየ ዝግጅት ባይኖርም አማንያኑ በየቤታቸዉ በአሉን እያከበሩ እንደሚገኙ ወኪላችን ከስፍራዉ ከላከልን ዘገባ ለመረዳት ችለናል። በተመሳሳይ በዓሉ በአስመራም በተለይ የሃይማኖት አባቶች፤ የመንግስት ባለስልጣናት፤ በከተማዋ የሚኖሩ የዉጭ አገራት ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች በተገኙበት በታላቁ ጃም ኩለፋ አራሺዲን መስጊድ በደማቅ ስርዓት ተከብሯል።
ጌታቸዉ ተድላ/ጎይቶም ቢሆን
ሸዋዬ ለገሠ