የነዳጅ እጥረት እና መንስኤዉ8 ታኅሣሥ 2007ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 8 2007በመላ ኢትዮጵያ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያመለክታል። መንግሥት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ቢያዉጅም በሀሪቱ ግን የነዳጅ እጥረት አጋጥሟል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ የንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ እጥረቱ የአቅርቦት ችግር ሳይሆን የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ተከትሎ ማደያዎች እንከስራለን በሚል ስጋት ነዳጅ ባለማዘዛቸዉና ባለማራገፋቸዉ መሆኑን እንደሚያመለክት ዘገባዉ ጨምሮ ገልጿል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ