ታሪክየናሚቢያው ጀግና ሔንድሪክ ዊትቦይ01:59This browser does not support the video element.ታሪክ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi4 ሚያዝያ 2010ሐሙስ፣ ሚያዝያ 4 2010ናሚቢያ ከአፍሪቃ ከቅኝ አገዛዝ ነጻ በመውጣት የመጨረሻዋ ሃገር ናት። በዚህች አነስተኛ ሀገር ጸረ-ቅኝ -አገዛዝ ተጋድሎ ስማቸው በጉልኅ ከሚጠቀሱ ጀግኖች መካከል ሔንድሪክ ዊትቡይ አንዱ ናቸው። ሔንድሪክ ከጃኮብ ሞሬንጋ ጋር በመኾን ሕዝቡን እየመሩ ከጀርመኖች ጋር መራር ተጋድሎ ፈጽመዋል። #ARAMHማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ