1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የናይጄሪያ «ድሪፍት ሀንተርስ»

04:00

This browser does not support the video element.

ረቡዕ፣ ሐምሌ 5 2015

አዋል እና ጄይባሽ ሁለቱ የናይጄሪያ የሞተር ስፖርት ባለ ተሰጥኦዎች ናቸው። የአቡጃ ነዋሪዎቹ ራሳቸውን ድሪፍት ሀንተርስ ሲሉ ይጠራሉ። ጠባብ ቦታ ላይ መሰናክሎች አድርገው በፍጥነት መኪና በማሽከርከር ይታወቃሉ።

ድሪፍቲንግ የጀመርኩት በመደበኛ መኪና ነው።» የሚለው ጄይባሽ ጎዳና ላይ ሲነዳ ሁል ጊዜ በፖሊስ ይያዝ ነበር። ስለሆነም አዋል እና ጄይባሽን ህጉ ከሚወዱት ስፖርት እንዳይገድባቸው የራሳቸው የሆነ መላ ፈጥረዋል። ይኼውም አዋል እንደሚለው «አውራ ጎዳና ላይ በፍፁም በፍጥነት እየነዳን አናሽከረክርም። ይልቁንስ ቦታ ተከራይተን ድግስ እናዘጋጃለን።  ዝግጅቱ በሁሉም አቅጣጫ ህጋዊ በሆነ መልኩ እንዲከናወን እንሰራለን።» ይላል። የዶይቸ ቬለ #77ከመቶው ዝግጅት ጎብኝቷቸው ነበር።

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW