1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአማራ መስተዳድርና የሰማያዊ ፓርቲ ዉዝግብ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 3 2008

ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ ከሰልፉ በፊት በአባላቱ ላይ ተፈፀመ ባለዉ እስራት እና ወከባ ምክንያት የጠራዉን ሠልፍ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አስታዉቋል።ለግድያዉም መንግሥትን ተጠያቂ አድርጓል።ባሕር ዳር ዉስጥ በትንሹ ሰላሳ ሰዎች መገደላቸዉን የተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች እየዘገቡ ነዉ።

[No title]

This browser does not support the audio element.

ባለፈዉ ዕሁድ ባሕር ዳር ዉስጥ የተደረገዉን የተቃዉሞ ሰልፍ ለመበተን ፀጥታ ሐይሎች በወሰዱት እርምጃ ለተገደሉት ሰዎች የአማራ መስተዳድር ተቃዋሚዉን ሰማያዊ ፓርቲን ተጠያቂ አደረገ።ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ ከሰልፉ በፊት በአባላቱ ላይ ተፈፀመ ባለዉ እስራት እና ወከባ ምክንያት የጠራዉን ሠልፍ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አስታዉቋል።ለግድያዉም መንግሥትን ተጠያቂ አድርጓል።ባሕር ዳር ዉስጥ በትንሹ ሰላሳ ሰዎች መገደላቸዉን የተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች እየዘገቡ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW