1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአማራ ክልል እንዴት ዋለ?

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 2 2015

በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እንደሰሞኑ ሁሉ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ ማደሩን እና መዋሉ እየተነገረ ነዉ። የአማራ ክልል መዲና በሆነችዉ ባህርዳር ለሊቱን እስከ ዛሬ ቀኑ ስምንት ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ኩስ ሲሰሰማ እንደነበር እና በተለይ በከተማዋ በሚገኙ ሦስት ቀበሌዎች ከፍተኛ ተኩስ እንደነበር ተነገረ።

Bahir Dar
ምስል Alemnew Mekonnen/DW

«በባህርዳር ከምንግዜዉም በላይ ተኩስ ሲሰማ ነዉ ያደረዉ፤ የዋለዉ»

This browser does not support the audio element.

በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እንደሰሞኑ ሁሉ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ ማደሩን እና መዋሉ እየተነገረ ነዉ። የአማራ ክልል መዲና በሆነችዉ ባህርዳር ለሊቱን እስከ ዛሬ ቀኑ  ስምንት ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ኩስ ሲሰሰማ እንደነበር እና በተለይ በከተማዋ በሚገኙ ሦስት ቀበሌዎች ከፍተኛ እንደነበር ወኪላችን ከባህርዳር ነግሮናል። የባህርዳር ህዝብ ዛሬ ወደ ጎዳና ሳይወጣ ነዉ የዋለዉ። በላሊበላ በጎንደር ብሎም በደሴ የሚታየዉን ወቅታዊ ሁኔታንም ወኪላችን የአካባቢዉን ሰዎች በስልክ አነጋገሮ የደረሰዉን መረጃ አጋርቶናል። በአማራ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬም እንዳለፉት ቀናት ሁሉ እንደተቋረጠ ነዉ። ሙሉዉን ቃለ-ምልልስ የድምጽ ማድመጫ ማዕቀፉን በመጫን ይከታተሉ!

 

ዓለምነዉ መኮንን

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW