የአሜሪካንና እሥራኤል የተቃቃሩበት ጉዳይ፣
ማክሰኞ፣ መጋቢት 7 2002ማስታወቂያ
በምሥራቅ ኢየሩሳሌም 1,600 አዳዲስ ቤቶች ግንባታ ሰበብ የሆነው ዲፕሎማሲያዊው ውጥረት በአሥራኤልና በአሜሪካ መካከል ከ 35 ዓመት በፊት አጋጥሞ እንደነበረው ዓይነት ነው ተብሏል። ይህ፣ የአሁኑ የአሜሪካና የአሥራኤል መወዛገብ አንዳንድ የሊኩድ ፓርቲ አባላት እንደሚሉት፣ «ኦባማ፣ የአሥራኤልን ጠ/ሚንስትር (ቤንያሚን ኔታንያሁን) ከሥልጣን ለማስወገድ የአጅ አዙር ጨዋታ ነው የያዙት።»
ዜናነህ መኮንን
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ