1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የአሜሪካን ማዕቀብና ኤርትራ ባለሥልጣናት

ዓርብ፣ ሰኔ 29 2004

ዩናይትድ ስቴትስ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብንና ሕብረት ለሶማሊያ ዳግም ነፃነት ይባል የነበረዉን ሥብስብ ይረዳሉ ባለቻቸዉ በሁለት የኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች። ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትለዉ ማዕቀቡ፤

ምስል፦ picture-alliance/ dpa

የተጣለባቸዉ የኤርትራ የሥልለላ ድርጅት ባለሥልጣን ኮሎኔል ተወልደ ሐብተ ነጋሽና ኮሎኔል ጣዕመ አብረሐም ጎይቶም ከአል-ቃኢዳ ጋር ግንኙነት ያላቸዉን አሸባብና ሌሎች ታጣቂ ሐይላትን ይረዳሉ፥ ያደራጃሉ፥ ያሠልጥናሉ፥ ያስታጥቃሉም። በማዕቀቡ መሠረት ሁለቱ የኤርትራ ኮሎኔሎች ከዩናይትድ ስቴትስና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ግንኙነት ካላቸዉ የገንዘብ ተቋማት ጋር መገናኘት፥መገልገልም አይችሉም።የዋሽግተን ዲሲ ወኪላችንን አበበፈለቀን በሥልክ አነጋግሬዉ ነበር።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW