የአሜሪካን ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በኢትዮጵያ22 ጥቅምት 2004ረቡዕ፣ ጥቅምት 22 2004አሜሪካ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ የአዉሮፕላን ማረፊያን በመጠቀም በሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በአሸባብ ላይ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል fotoliaማስታወቂያ የአሜሪካ መንግስት እነዚሁ አዉሮፕላኖች መረጃ ለመሰብሰብ ብቻ የሚዉሉ መሆናቸዉን አስታዉቋል። የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሙያ በበኩላቸዉ ዋሽንግተን እነዚህን ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች መጠቀሟ የአካባቢዉን ሁኔታ የበለጠ ያወሳስበዋል ይላሉ። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ