1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካን የስደተኞች ሕግ ማሻሻያ ሃሳብ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 24 2009

ከአፍሪቃ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ሄደዉ የሚሠሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ከፍተኛ የዕዉቀት ክህሎት ብቻ ያላቸዉ እንዲሆኑ ተጠየቀ። በሁለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀረበዉ ሃሳብ በሕግ መወሰኛው የሕግ ኮሚቴ እየተመረመረ ነዉ።

USA Kapitol in Washington
ምስል picture-alliance/dpa/M. Reynolds

በዕዉቀት የተካኑ ብቻ ወደዚያ እንዲገቡ ሃሳብ ቀርቧል፤

This browser does not support the audio element.

 ሃሳቡ ተቀባይነት ካገኘም የዳይቨርሲቲ ሎተሪ በአጭሩ ዲቪ በመባል የሚታወቀዉን ሎተሪ ጭምር ያስቀራል ተብሏል። በዚህ ወር መግቢያ ላይ የቀረበዉ ሃሳብ በሚቀጥለዉ ሊጸድቅ ይችላል በሚል ይጠበቃል። ዝርዝሩን መክክብ ሸዋ ከዋሽንግተን ልኮልናል።

መክክብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW